“ከኦሮምያ ክልል የተፈናቀለ የአማራ ክልል ተወላጅ አርሶ አደር የለም” – የአካባቢው ባለሥልጣናት

ከኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ የተፈናቀለ አንድም የአማራ ክልል ተወላጅ አርሶ አደር የለም ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡