ሰምና ወርቅ፥ የማታውስ ዝናብ ምንም አልጎዳኝ፣

የማታውስ ዝናብ ምንም አልጎዳኝ፣
ቀን ጥሎ ነው እንጂ የደበደበኝ።

– – –
ፍቺውን የምታውቁ ኮሜንት ላይ ጻፉ