የተለያዩ ሀገራት 200 አትሌቶች ጥገኝነት ጠየቁ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 14/2010) ለስፖርታዊ ውድድር አውስትራሊያ የገቡ 200 የተለያዩ ሀገራት አትሌቶች ጥገኝነት ጠየቁ ። ለኮመን ዌልዝ ውድድር ባለፈው ሚያዚያ አውስትራሊያ የገቡት ከ200 የሚበልጡት አትሌቶች ጥገኝነት የጠየቁት ወደ ሃገራቸው ቢመለሱ ስቃይ እንደሚደርስባቸው በማመናቸው ነው። ብሪታኒያ እና በብሪታንያ ቅኝ የተገዙ ሃገራት በሚያደርጉት