የህወሃት ጄኔራሎች የኢትዮ-ሶማሊ ክልል የአገር ሽማግሌዎችን እያስፈራሩ ነው

የህወሃት ጄኔራሎች የኢትዮ-ሶማሊ ክልል የአገር ሽማግሌዎችን እያስፈራሩ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 14 ቀን 2010 ዓ/ም) አቶ አብዲ ኢሌ በኢትዮ-ሶማሊ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ለከት የለሽ የሰብአዊ መብት ጥሰት በመቃወም፣ የፕሬዚዳንቱን ከስልጣን መነሳት ለመጠየቅ ከክልሉና ከውጭ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን፣ አቤቱታቸውን ለፌደራል ባለስልጣናት