የሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር በሕዝብ ላይ በደልና ግፍ እየፈፀሙ ነው

የሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር ከባለቤታቸውና ዘመዶቻቸው ጋር በመሆን በሕዝብ ላይ በደልና ግፍ እየፈፀሙ ነው ሲል የሐረሪ ሕዝብ አብዮታዊ ንቅናቄ ከሰሰ ።

አቶ ሙራድ አብዶሃዲ ድሮ የነበራቸው የሰው ፍ ቅር የህዝባዊነት መንፈስ ጥሩ ነበር።አሁን ምን ነካቸው ቁጡነት
ከቅርብ ባልደረቦች ጋር አለመስማማት ብዙ ልምድና በህዝብ ተቀባይነት ያላቸው የስራ ባልደረቦቻቸውን ማግል
በተለይ አሁን በጣም በጥቂት ሰዎች ተከበውና ታውረው ደብዛው ጠፍተውበታል።የስብሰባ ምልአተ ጉባኤ ሊሞላ
አልዘቻለም በባለቤቱ በሀናን ዱሪ አማካኝነት የክልሉን ፖለቲካዊ አቅጣዠጫ ውድቀት ላይ ነው።
ሙራድን የሚቃወም ነዋሪ በሀናን አማካኝነት ከስራ ይባረራል መሬቱ ይቀማል ነጋዴ ከሆነ ግብር ይጨመርበታል
በሆነ ባልሆነ ፍርድ ቤት እንዲክሰስ ይደረጋል እረ ምኑ ቀርቶ ። ሰሞኑን በማህበር ተደራጅተው የሚሰሩ ወጣቶችን በፌስ ቡክ
ተሳድባችሃል በማለት ብዙ አመታት ሲጠቀሙበት የነበረውን ቦታ እንዲያስረክቡ
ተደርጋል።በተለይ ሀናን በህዝብ ላይ እየፈጸመችው ያለውን በደል መላው የሀረር ህዝብ መነጋገሪያ ሆናል።
በወንድማ በወሂብ ዱሪ በኩል የሚደረግ የሙስና ቅብብሎሽ ለአብነት በቅርቡ ቱርክ ይዛው መሄድ አንድ ማስረጃ ነው።
እረ ምኑ ተነግሮ ሰዎች ፍርዱን ለናንተ ።
የሙራድ የረጅም ጊዜ ውጤት አልባ የስልጣን ቆይታ ባዶ በሆነ ሀብሊ ፖርቲ ማሳያ ነው።
የሙራድ አጠቃላይ ባህርያት
1 በሚስቱ መመረት ምንም ይሁን ምን ያለችውን መፈጸም
2 ስዎችን መሰረት በሌለው መረጃ ለማሰር ማስፈራራት ማሸማቀቅ(ለአብነት የቀድሞ ሚስቱን ቤተሰቦች ከአፎቻ
እንዲወጡ ማድረግ ዘግናኝ ተግባር)
3 በአሉባልታ ወሬ መደናበር በየቢሮው ያለውን የስራ ሁኔታ አለማወቅ
4 አምባገነናዊነት ሙሰኝነት ጸረ ዴሞክራሲያዊነት
5 የስራ ብቃት የሌለው ሞራለቢስ
6 የከፋፍለህ ግዛ ባህርይ የገዛ ማእከላዊ ኮሚቴዎዘቹን ማጣላት
።።።። እንግዲህ የህዝቡ ሁለንተናዊ ድጋፍ ይቅርና በጥቂት ቤተሰባዊ ድርጅት በመላው
ክልሉ ሀህዝብ ለይ እየደረሰ ያለው በደልና መከረ ሊወገድ ይገባል።በአፋጣኝ ስልጣን የህዝብ መሆን
አለበት። የ3 ሰዎች(ሙራድ ሀናን እና የሲን) አምባገነናዊነት የዴሞክራሲ የልማትና የመልካም አስተዳደር ነቀርሳ የሆኑብንን
የሀረሪ የኦሮሞ የአማራ የጉራጌ የትግሬ የሶማሌ ወዘተ ህዝቦች በጋራ በመሆን እናስወግዳቸው።