በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የቀድሞ ኦነግ ኦዴግ(ODF) አመራሮች አዲስ አበባ ገባ።

በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የቀድሞ ኦነግ ኦዴግ(ODF) አመራሮች ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ኦዴግ ወደ አዲስ አበባ የገባው ህገመንግስቱን አክብሬ በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማድረግ ወስኛለሁ ባለው መሰረት ነው፡፡ አቶ ሌንጮ ለታንና ቡድናቸውን አቶ አባዱላ ገመዳ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።