በአዲስ አበባ አሽከርከሪዎች የነዳጅ ማደያዎችን አጨናንቀው ዋሉ

በአዲስ አበባ አሽከርከሪዎች የነዳጅ ማደያዎችን አጨናንቀው ዋሉ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 04 ቀን 2010 ዓ/ም) ቄሮ ለአንድ ሳምንት የጠራውን ነዳጅ አቅርቦት እቀባ ተከትሎ በአዲስ አበባ ነዳጅ ለመቅዳት የፈለጉ አሽከርከሪዎች ማደያዎችን አጨናንቀው ታይተዋል። ቄሮ ነዳጅ በሚያመላልሱ ቦቴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ካስጠነቀቀ በሁዋላ፣