የሶማሊው ክልል መሪ አቶ አብዲ ሙሃመድ ከቀብሪበያህ ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ የዲያስፖራ ቤተሰብ አባላትን አሰረ።

የሶማሊው ክልል መሪ አቶ አብዲ ሙሃመድ ከቀብሪበያህ ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ የዲያስፖራ ቤተሰብ አባላትን አሰረ። (ኢሳት ዜና ማጋቢት 04 ቀን 2010 ዓ/ም) እርምጃው የተወሰደው በውጭ ያሉ የዲያስፖራ አባላት በቅርቡ በሚካሄደው የሶህዴፓ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ ለማስገደድና ለፕሬዚዳንቱ ድጋፋቸውን እንዲያሳዩ ለማስገደድ ነው። ከታሰሩት