በእስር ላይ የሚገኙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

በእስር ላይ የሚገኙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 04 ቀን 2010 ዓ/ም) የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን መስፋፋትና የመሬት ቅርምት በመቃወማቸው ብቻ ከሚማሩበት ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታሰሩ ተማሪዎች ውስጥ የተወሰኑት ቢፈቱም ቀሪዎቹ አስታዋሽ አጥተው ለከፍተኛ