ሬክስ ቴለርሰን ከስልጣን ተሰናበቱ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 4/2010) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የውጭ ጉዳይ  ሚኒስትራቸውን  ሬክስ ቴለርሰንን ከስልጣን አሰናበቱ ፡፡ በምትካቸውም የሲ አ ይ ኤ ዳይሪክተር ማይክል ፖምፒኦን  መተካታቸውን አስታውቀዋል። ሬክስ ቴለርሰን ኢትዮጵያን ጨምሮ 5 የአፍሪካ ሃገራትን ጎብኝተው በተመለሱ ማግስት ነበር የስንብታቸው ዜና የተሰማው። የዩኤስ