የኢትዮጵያ የደረቅ ጭነት ማጓጓዝ ሥራ ተቀዛቅዟል

ባለፉት ስድስት ወራት ድንበር ተሻጋሪ የደረቅ ጭነት ማጓጓዝ ስራው እጅግ ተቀዛቅዟል። በሥራው ላይ የተሰማሩ አሽከርካሪዎች እና የከባድ ተሽከርካሪ ባለቤቶች እንደሚሉት መኪኖቻቸው ወደ ጅቡቲ ተጉዘው ከ15 እስከ 20 ቀናት ለመጠበቅ ተገደዋል። የውጭ ምንዛሪ እጥረት የፈጠረው የገቢ ንግድ መቀዛቀዝ ዋንኛው ምክንያት ነው