በኢትዮጵያ የነዳጅ አቅርቦት ችግር የለም ተባለ

በኢትዮጵያ የነዳጅ አቅርቦቱን ለማስተጓጎል በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት የተቃውሞ እንቅስቃሴ የሚያደርገው ቄሮ የተባለው የወጣቶች ቡድን በማህበራዊ ድህረ ገጾች ያስተላለፈውን ጥሪ ተከትሎ የነዳጅ ማመላለሻ ከባድ ተሽከርካሪዎች በኮማንድ ፖስት በሚመሩ የጸጥታ ኃይላት ታጅበው መንቀሳቀስ መጀመራቸው ተገለጸ ::