የሞያሌ ሕዝብ ወደ ኬንያ መሰደዱን ቀጥሏል

ከኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ህዝቡ ዛሬም ወደ ኬንያ መሰደድ መቀጠሉን የዓይን ምስክር ለዶቼቬለ ተናገሩ። እኚሁ የአካባቢው ነዋሪ በሞያሌ ከተማ  ትናንት ማታ አንድ ሰው ሞቶ መገኘቱን ገልጸዋል።