የነዳጅ አቅርቦት እቅባን ተከትሎ ወታደሮች የነዳጅ ቦቴዎችን ለማጀብ ተገደዋል

የነዳጅ አቅርቦት እቅባን ተከትሎ ወታደሮች የነዳጅ ቦቴዎችን ለማጀብ ተገደዋል (ኢሳት ዜና ማጋቢት 05 ቀን 2010 ዓ/ም) ቄሮ የጠራው የነዳጅ አቅርቦትን የማስተጓጎል አድማ አጠቃላይ የነዳጅ አቅርቦቱን እንቅስቃሴ እንደገታው የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በአሁኑ ሰዓት ነዳጅ ከጅቡቲም ሆነ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ የሚደፍሩ