ወደ ኬንያ የተሰደዱ በሺህዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሞያሌ ነዋሪዎች በወታደሮች የደረሰባቸውን ግፍ ተናገሩ

ወደ ኬንያ የተሰደዱ በሺህዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሞያሌ ነዋሪዎች በወታደሮች የደረሰባቸውን ግፍ ተናገሩ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 05 ቀን 2010 ዓ/ም) እንደ ኬንያው ኔሽን ዘገባ ከ8ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ትናንት ማክሰኞ ማርሳቢት ተብላ በምትጠራው የኬንያ ከተማ የገቡ ሲሆን፣ ከመኖሪያ ቤታቸው ተገደው እንዲወጡ