በአዲስ አበባ ብቻ ዋጋ ጨምራችሁዋል በሚል ከ 4 ሺ በላይ ሱቆች ታሸጉ

በአዲስ አበባ ብቻ ዋጋ ጨምራችሁዋል በሚል ከ 4 ሺ በላይ ሱቆች ታሸጉ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 05 ቀን 2010 ዓ/ም) የአዲስ አበባ መስተዳደር ንግድ ቢሮ ምክትል ኃላፊን ጠቅሶ ሪፖርተር እንደዘገበው የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል የተባሉ 4 ሺ 22 ሱቆች የታሸጉ ሲሆን፣ 7