የሞያሌው ክሥተት መወገዝ አለበት!

የዜጎችን በሕይወት የመኖርና የአካል ደኅንነት መብት የሚገፍ ነው፤ መሠረታዊ የጥንቃቄ ቅድመ ርምጃዎች እንዴት ተግባራዊ አልኾኑም? ድርጊቱ፣ ሐዘንን በመግለጽ ብቻ ችላ ተበሎ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም፤ በቀጥታም ኾነ በተዘዋዋሪ የተሳተፉ ግለሰቦችና ተቋማት በሕግ ይጠየቁ፤ ††† የፍርድ ሒደቱ መረጃዎች ለሕዝብ በፍጥነት መድረስ ይኖርባቸዋል፤