አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት በማድረግ ኦሮሞና አማራ ሰራተኞቹ ተባረው በትግሬዎች እንዲተኩ አንድ የግል ድርጅት ጠየቀ ።

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት በማድረግ ኦሮሞና አማራ ሰራተኞቹ ተባረው በትግሬዎች እንዲተኩ አንድ የግል ድርጅት ጠየቀ ። ምናየ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በፃፈው ደብዳቤ የኦሮሞ እና የአማራ ተወላጆች በሀገራችን በተነሳው ችግር እጃቸው ስላለበት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት እንዲታሰሩ ( ውሳኔ እንዲተላለፍባቸው ) በመጠየቅ በምትካቸው ከትግራይ ክልል እንዲመጡለት መስማማቱን ገልጿል ደብዳቤው እነሆ :