ጤፍ ሃገሩ የት ነው? ደቡብ አፍሪካ? አውስትራሊያ? . . .

የጤፍ ዱቄት በተለያየ መልኩ ተዘጋጅቶ በፈረንሳይ ሃገር ለገበያ እንዲቀርብ ማድረግ የቻለችው ሩት ሊሻኑ ጤፍ የምታስመጣው ከደቡብ አፍሪካና ከአውስትራሊያ ነው። ለምን?