8 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን የምግብ እርዳታ ይሻሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ በኢትዮጵያ 7.8 ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎች በተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሳቢያ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲል አስታውቋል።