ሊቢያ በ205 ህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ አወጣች

የእስር ትዕዛዙ ህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎቹ ስደተኞችን አሰቃይተዋል፣ አስገድደው ደፍረዋል እንዲሁም ነፍስ አጥፍተዋል በሚል ክስ የቀረባበቸው ግለሰቦች ላይ የወጣ ነው።