ጠንካራ መግለጫ በመስጠት የሚታወቁት አቶ ታዬ ደንደዓ ታሰሩ

ጠንካራ መግለጫ በመስጠት የሚታወቁት አቶ ታዬ ደንደዓ ታሰሩ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 06 ቀን 2010 ዓ/ም) በሞያሌ የደረሰውን ጭፍጨፋ ሆን ተብሎ የታቀደ እንጅ በስህተት የተፈጸመ ነው ብለው ለማመን እንደሚቸገሩ የገለጹት የኦሮምያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ ደንደዓ በወታደራዊ እዙ