የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ይቃወሙኛል የሚላቸውን የዲያስፖራ ቤተሰቦች ማሰሩን ቀጥሎአል

የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ይቃወሙኛል የሚላቸውን የዲያስፖራ ቤተሰቦች ማሰሩን ቀጥሎአል (ኢሳት ዜና ማጋቢት 06 ቀን 2010 ዓ/ም) የሶማሊ ክልልን ህዝብ እንደ ግል ንብረቱ አይቶ ያሻውን እርምጃ ያለ ከልካይ እየወሰደ እንደሆነ የሚነገርለት የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ኢሌ ፣ አሁንም ይቃወሙኛል የሚላቸውን