በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ በመፈጠሩ ሸማቾች መቸገራቸውን ተናገሩ

በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ በመፈጠሩ ሸማቾች መቸገራቸውን ተናገሩ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 06 ቀን 2010 ዓ/ም) ላለፉት ሶስት ዓመታት አገዛዙን በማውገዝ የተነሳውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት ተከትሎ በመላው አገሪቱ የዋጋ ጭማሪና የኑሮ ውድነት በከፋ ሁኔታ እየተባባሰ መጥቷል።