የላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ሮሮ

«ንፋስ ስልክ ላፍቶ ሃና ማርያም አካባቢ የሚኖሩን ቤቶቻችንን አፈረሱብን ሲሉ አማረሩ። «የቆዩ ቤቶችን ሁሉ ነዉ ያወደሙት። ሕጻናት ከትምህርት ቤት ሲመጡ ቤታቸዉ ላያቸዉ ላይ ፈርሶ ነዉ የጠበቃቸዉ። እየተሽቀዳደሙ ቆርቆሮ እየነቀሉ እና በመኪና እየጫኑ ቆርቆሮዉን ይሸጣሉ፤ ግርግዳዉን በዶዘር ያፈርሳሉ፤ በጣም ያሳዝናል። ለማን