የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ

የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለሰ ዓለም ዛሬ በመደበኛ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ከኑክሌር ጣቢያ ግንባታዉ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እና የጅቡቲን ግንኙነት፤ የበርበራ ወደብ አጠቃቀምን እና ዉዝግቡን በሚመለከትም ማብራሪያ ሰጥተዋል።