የሞያሌ ስደተኞች እና የተመድ መግለጫ

የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ሠራዊት በነገሌ ቦረና ሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ላይ ባለፈዉ ቅዳሜ የፈፀመዉን ግድያ በመሸሽ ወደ ኬንያ የተሰደዱት ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከ8 ሺሕ መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች መርጃ ድርጅት (UNHCR) አስታወቀ