ሊቢያ በ250 ግለሰቦች ላይ የእስር ትዕዛዝ አወጣች

  (ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) ሊቢያ በህገወጥ ሰው ማዘዋወር ስራ ላይ ተሰማርተዋል ባለቻቸው 250 ግለሰቦች ላይ የእስር ትዕዛዝ ማውጣቷን አስታውቀች።   ሊቢያውያንና ሌሎች የውጪ ዜጎች በተጠረጠሩበት በዚህ ወንጀል ከፍተኛ የደህንነት ሰራተኞች ፣ የመጠለያ ካምፕ ሃላፊዎች እና በሊቢያ የሚገኙ የኤምባሲ ሰራተኞች ተሳታፊ