የሕወሐት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር ተገደለ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) አርበኞች ግንቦት ሰባት አንድ የሕወሐት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር መግደሉን አስታወቀ። ፋይል የተገደለው ከፍተኛ የሕወሃት ወታደራዊ አመራሩ የኮለኔልነት ማእረግ ያለው መሆኑ ተገልጿል። ኮለኔሉ  ከመከላከያ ማዕከላዊ እዝ ሐይል የተወሰኑ ወታደሮችን  በመያዝ  ለከፍተኛ  ተልእኮ ከሽሬ ወደ ጎንደር በማምራት ላይ እያለ