አቶ ታየ ደንዳአ ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) በሞያሌ ከተማ በመከላከያ ሰራዊት የተፈጸመው ግድያ በስህተት የሆነ አይደለም ያሉት የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታየ ደንዳአ መታሰራቸው ተነገረ፡፡ አቶ ታየ በፌዴራል ፖሊስ አባላት የታሰሩት አዲሱ ገበያ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ወደ ስራ ሲሄዱ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው