ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገው የወደብ ስምምነት ውድቅ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010)የኢትዮጵያ መንግስት ከሱማሌላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ማድረጉን የሶማሊያ ፓርላማ ውድቅ አደረገ። እርምጃው  ሉአላዊነትን መድፈር ነው ሲል ፓርላማው አውግዟል። ዲፒ ወርልድ ወይንም ዱባይ ፖርት  የተባለው  የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ኩባንያና የኢትዮጵያ መንግስት የበርበራ ወደብን ድርሻ በመውሰድ ለመጠቀም ከሱማሌላንድ  መንግስት ጋር