የነዳጅ ዕቀባ ዘመቻው እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) በኢትዮጵያ በነዳጅ አመላላሽ ቦቴዎች ላይ  የተጀመረው የዕቀባ ዘመቻ ውጤታም በሆነ መንገድ መቀጠሉ ተገለጸ። መንግስት ደግሞ በጉዳዩ ላይ ተከታታይ መግለጫዎችን በመስጠት ስራ ላይ መጠመዱ ታውቋል። የዕቀባ ጥሪውን ይፋ ያደረገው ቄሮ ደግሞ ተጨማሪ ርምጃዎችን እንደሚቀጥል ዛሬ አስታውቋል። ማክሰኞ የተጀመረውን