የፕሪሚዬር ሊግ እና ኤፍ ኤ ዋንጫ ግምቶች

የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ እና የኤፍ ኤ ዋንጫ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ ፍልሚያዎች ይቀጥላል። የትኛው ቡድን ድል ይቀናው ይሆን? የትኛውስ ሽንፈት ይቀምሳል? ላውሮ ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል።