የእስራኤል ፍርድ ቤት ከአፍሪካ የሚመጡ ስደተኞችን የማባረር ዕቅድን ለጊዜው እንዲቋረጥ ወሰነ

የእስራኤል መንግሥት ለስደተኞች ሁለት ምርጫ አቅርቦ ነበር እነሱም፤ ገንዘብና የአውሮፕላን ትኬት ተቀብለው በፈቃደኝነት እስራኤልን ለቀው ወደ ሶስተኛ ሃገር እንዲሄዱ አልያም በእስራኤል እስር እንደሚጠብቃቸው ገልጻ ነበር።