“ከመጀመሪያውኑ ስልጣኔን ለቅቄያለሁ ብሎ መናገሩ አስፈላጊነቱ ምኑ ላይ ነው?”

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚንስትርነታቸው እና ከኢህአዴግ ሊቀመንበርነታቸው ለመነሳት ጥያቄ ካቀረቡ እነሆ አንድ ወር ሞላቸው። ቢሆንም እሳቸውን የሚተካ መሪ እስካሁን አልተመረጠም። ለምን?