በፍሎሪዳ ድልድይ ተደርምሶ ቢያንስ አራት ሰዎች ሞቱ

በአሜሪካ ፍሎሪዳ ዩኒቨርሲቲ አቅራቢያ የእግረኞች ማቋረጫ ድልድይ ተደርምሶ ቢያንስ አራት ሰዎች ሲሞቱ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከድልደዩ ፍርስራሽ ስር የተቀበሩ መኪኖች ውስጥ ተጎጂዎችን እየፈለጉ ነው።