ከኢሕአዴግ ስብሰባ ምን ይጠበቃል?

ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንሥትር ማን ሊኾን ይችላል? በርካቶች በተደጋጋሚ ጊዜያት የጠየቁት ኾኖም እስካሁን ኹነኛ መልስ ያልተገኘለት ጥያቄ ነው። ከተጠበቀው በላይ ከተራዘመው የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ እንደ ደንቡ ሊቀ-መንበሩን እና ጠቅላይ ሚንሥትሩን የሚሰይመው የኢሕአዴግ ምክር ቤት ምን ሊወስን እንደሚችል