የሁመራ ወረዳ አስተዳደር የፌደራል መንግስት ተወካዮች በአማርኛ እንዳይናገሩ ከለከለ

የሁመራ ወረዳ አስተዳደር የፌደራል መንግስት ተወካዮች በአማርኛ እንዳይናገሩ ከለከለ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 07 ቀን 2010 ዓ/ም) የሁመራ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ኢሳያስ ከፌደራል መንግስት ተወክለው ባለሃብቶችን በብድር ጉዳይ ለማወያየት የሄዱ ባለስልጣናት በአማርኛ ስብሰባ እንዳይመሩ ከልክለዋል። መጋቢት 5 /2010 ዓ.ም በሁመራ ከተማ