ከ51 በመቶ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ወጣት በአደንዛዥ እጽ ተጠቅቷል ተባለ

ከ51 በመቶ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ወጣት በአደንዛዥ እጽ ተጠቅቷል ተባለ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 07 ቀን 2010 ዓ/ም) ዲኬቲ ኢትዮጵያ ባዘጋጀው የወጣቶችና የስነ ተዋልዶ የምክክር ዝግጅት ላይ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛሃኞቹ ወጣቶች በአደንዛዥ ሱሶች ተጠቂ መሆናቸውንና ራስን የማጥፋት እርምጃ በከፍተኛ ሁኔታ