ሼክ ሙሃመድ ሁሴን አላሙዲን የታሰሩበት ቦታ እንደማይታወቅ ተገለጸ

ሼክ ሙሃመድ ሁሴን አላሙዲን የታሰሩበት ቦታ እንደማይታወቅ ተገለጸ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 07 ቀን 2010 ዓ/ም) ዘ ኒውዮርክ ታይምስ ይዞት በወጣው ሰፊ ዘገባ ከአላሙዲን ጋር አብረው ታስረው ልኡላንና ባለሀብቶች ከእስር ሲፈቱ አላሙዲን ግን እስካሁን አልተፈቱም። የአላሙዲን የፕሬስ ክፍል ፣ ባለሃብቱ ሪትዝ