በፍሎሪዳ ድልድይ ተደርምሶ 6 ሰዎች ሞቱ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 7/2010) በፍሎሪዳ የእግረኞች መተላለፊያ ድልድይ ተደርምሶ 6 ሰዎች ሞቱ። ድልድዩ ሲደረምስ ከስሩ የትራፊ መብራት አቁሟቸው በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ማረፉ ደግሞ አደጋውን የከፋ አድርጎታል ብሏል ዘገባዎች። በ 8 ተሽከርካሪዎች ለይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰው ይሄ አደጋ የተወሰኑት ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ