የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በማስፈራሪያ መቀጠሉ ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 7/2010) ዕሁድ የተጀመረው የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በውዝግብ እና በሕውሃት ማስፈራሪያ መቀጠሉን ምንጮች ገለጹ። ፋይል የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በ4 ድርጅቶች ስምምነት የወጣ ነው መባሉም በስብሰባው ላይ ተቃውሞ ቀስቅሷል። ቀደምቶቹን የሕውሃት መሪዎችን በብዛት ወደ ስብሰባው በማስገባት ተጽዕኖ ለማሳረፍ