ከ7 በላይ የመከላከያ ወታደሮች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 7/2010) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ትጥቅ ለማስፈታት በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ከ7 በላይ የመከላከያ ወታደሮች ተገደሉ። በዞኑ አርማጭሆ ወረዳ ሮቢት ከተማ ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሱት የሕወሃት ወታደሮች ከአካባቢው ሕብረተሰብ ጋር መጋጨታቸውም ታውቋል። ሕዝቡ መሳሪያ ለማስፈታት በሕወሃት ታጣቂዎች ላይ በወሰደው