የኢህአዴግ ምክር ቤት በሚመጣው ሳምንት የፓርቲውን ሊቀመንበር ይመርጣል

የፓርቲውን ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመርጠው የኢህአዴግ ምክር ቤት በመጨው ሳምንት መጀመሪያ እንደሚሰበሰብ ተገለፀ፡፡