በኦሮሞና በሶማሌ ወንድማማች ህዝቦች መካከል የእልቅት ጦርነት ለመቀስቀስ ቅደመ ሥራዎች እንደተጠናቀቁ ታወቀ።

በኦሮሞና በሶማሌ ወንድማማች ህዝቦች መካከል የእልቅት ጦርነት ለመቀስቀስ ቅደመ ሥራዎች እንደተጠናቀቁ ታወቀ።

የጦርነቱ ንድፍ ሃስብ ደረሶናል እንደሚከተለው ተዘጋጀቷል ።


1፦ አዲሱ የድንበር ጦርነት በበላይነት የህወሃት/ወያኔ ጀነራሎች እንዲቆጠጣሩት ተደረገዋል ።

2፦በጂግጂጋ ከተማ ተንቀስቀሽ የድንበር ጦርነቱ ማዘዣ ጣቢያ በአስቸኳይ እያተቋቋሙ ይገኛል ።

3፦ጦርነቱ መጠነ ስፊ እንደመሆኑ መጠን በሶማሌ ክልል የሚገኙትን አጣቀላይ የልዩ ኋይሉ እና የታጣቂ ሚሊሻዎች አባላት እንደሚሳተፉት ታውቀዋል ፤ የሚሊተሪ ልብሳቸው አውልቀው የስቪል ልብስ ያደረገሉ ( ጦርነቱን የህዝብ ለማስመስል ) ።

4፦ጂግጂጋ ከተማ የሚቋቋማው የጦርነት ማዘዣ ጣቢያ የጦርነት ቁስቁሶች ማለትም ጥይቶች ፣ የተለያዩ ከባድና ቀላል መሳሪያዎች ፣ መገናኛ ሬዴዬች ፣ መድኋኒቶች በአይሮፕላን ጀምር ሳይቀር እያስገቡ መሆናቸው ታውቋዋል ።

5፦ ተለቀዋል ተብሎ የአላም ሚዲያ ዜናዎች የዘገቡትን የኦብነግ አመራሮች እና ታጋዮች በአሁኑ ወቅት ቁመጣ የባበል የልዩ ኋይሉን ማሥልጣኝ ካምፕ ገብተው የሚገኙትን ዋነው አላማ ስውነተቸውን ለማገንባት ሲሆን ሁሉም በአንድ ሌሊት ተጭኖው ድንበር የጦርነት ቀጠናዎች እንዲሚራገፉትና የጦርነቱ አካል እንዲሚሆኑ አረጋግጥናል ።

6፦የአብድ እሌይ ሚሊሻዎች በጦርነቱ በኦሮሚያ ሚሊሻዎች ከተሽነፉ ጦርነቱን የሚስተፉትን የትግራይ ክልል ሚሊሻ አባላት የምልመላ ሥራዎች ተጠናቀዋል ።

7፦ይህ ጦርነት ብዛት ያለውን የኦሮሚያ ክልል መሬት ቁጥጥር ሥር በማዋል ኦሮሞችን መጨፍጨፍ አላማ ይዞ የሚነሳ መሆኑን ታውቀዋል ።

ይህ  ሃገርን የማተረመስ የወያኔ ሴራ የኢትዩጽያ ህዝብ በጋር ማክሽፍ ይገባል ። #MinilikSalsawi

አዘጋጅ : ሻ/አላቃ አሊ ስምሬ ሲገድ