የሳምንቱ ምርጥ 11 ተጫዋቾች

በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱት የኤፍ ኤ ዋንጫና ፕሪሚዬር ሊግ ፍልሚያዎች በርካታ ድንቅ ተጫዎቾችን አሳይተውናል። ከእነዚህ መሃል ነጥረው ወጥተው የተንታኙ ጋሬዝ ክሩክስን ቀልብ መሳብ መቻል የቻሉት እነማን ይሆኑ?