ቭላድሚር ፑቲን በሰፊ ልዩነት አሸነፉ

የሩስያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ዕለተ ሰንበት በተካሄደው የሃገሪቱ ምርጫ በሰፋ ልዩነት በማሸነፍ ለቀጣይ 6 ዓመታት ለመምራት የሚያስችላቸውን ድምፅ አግኝተዋል።