የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፅዕኖ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ

የፀጥታ መደፍረስ በቀላሉ ከሚያውካቸው ዘርፎች ቱሪዝም በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አዋጁ ዘርፉን ይጎዳዋል ብሎ እንደማያምን ይገልፃል። ያነጋጋርናቸው የዘርፉ ሰዎች ግን ጫና እሙን ነው ይላሉ።