በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራው ኦፌኮ መግለጫ አውጥቷል ።

በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራው ኦፌኮ መግለጫ አውጥቷል ። ቀድሞውንም እንደሰጋነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ያገራችንን ችግር እያባባሰ ስለሆነ መንግስት አዋጁን አንስቶ ከሐቀኛ ተቃዋሚዎች ጋር ድርድር እንዲያካሒድና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጥር እናሳስባለን ብሏል በመግለጫው ኦፌኮ ….

ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ
መጋቢት11 ,2010