የእስራኤል የ2019 በጀትና የኢትዮጵያ ቤተ-እስራኤሎች ቅሬታ

እስራኤል ፓርላማ ባለፈዉ ሳምንት ያፀደቀዉን  የ2019 የበጀት ድልድል በሀገሪቱ በሚገኙ የኢትዮጵያ ቤተእስራኤላዉያንን እና  የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን። ጉዳዩ አጋጋሪ የሆነዉ ወደ እስራኤል ለመጓዝ  በመጠባበቅ ለሚገኙ ከ 8ሺህ በላይ ለሚሆኑ የኢትዮጵያ ይሁዲወች የማጓጓዣ በጀት አልተካተተም መባሉን ተከትሎ ነዉ።